Get Mystery Box with random crypto!

መድሃኔዓለም ነው! ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ተወልዶ ክብሩን ሁሉ ትቶ ያከበረኝ ሞቶ የነ | 🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻

መድሃኔዓለም ነው!


ከሰማያት ወርዶ
ከድንግል ተወልዶ
ክብሩን ሁሉ ትቶ
ያከበረኝ ሞቶ
የነፍሴ ቤዛዋ
ዘውድ ማአረጉዋ
የንጉሶች ንጉስ
የድኩማን ሞገስ
አምላኬ የምለው
መድሃኔዓለም ነው።
         ቃልኪዳን ተፈራ

➴ ➴ ➴ ➴ ➴
  @MENFESAWItsufoche