Get Mystery Box with random crypto!

ለሕክምና መጥተው ከስኳር እና ከደም ግፊት በሽታ በእንጦጦ ማርያም ጸበል የዳኑ እናት ምስክርነት! | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ለሕክምና መጥተው ከስኳር እና ከደም ግፊት በሽታ በእንጦጦ ማርያም ጸበል የዳኑ እናት ምስክርነት!

ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!

ለረጅም ዓመት በስኳር እና በደም ግፊት ሲሰቃዩ ነበር። ያለ መድኃኒት እንቅልፍ አይወስዳቸውም ነበር። ከዚህ ችግር እና ሕመም በእንጦጦ ማርያም ጸበል ተፈውሰዋል። ለሚያምን እና ወለላንቱን እመቤት የያዘ ከዚህም የበለጠ ይደረግለታል።