Get Mystery Box with random crypto!

ለሁለት ዓመት በጭንቅላት ዕጢ ስትሰቃይ የነበረች፤ ዕጢው ጭንቅላቷ ተከፍቶ ካልወጣ ዕድሜ የለሽም ት | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ለሁለት ዓመት በጭንቅላት ዕጢ ስትሰቃይ የነበረች፤ ዕጢው ጭንቅላቷ ተከፍቶ ካልወጣ ዕድሜ የለሽም ትሞቻለሽ የተባለች እህት በእንጦጦ ማርያም ጸበል ተፈውሳ የሰጠችው ምስክርነት!

ሼር በማድረግ ተአምሯን ለሁሉም ግለጡ!

የወለላይቱ እመቤት ልጆች ወጣቷ በጭንቅላት ዕጢ ለሁለት ዓመት ተሰቃይታለች። ሐኪሞቹም ዕጢው ጭንቅላቷ ውስጥ እንዳለና ለሕይወቷ አስጊ እንደሆነ በኤም አር አይ አረጋግጠው በአፋጣኝ ጭንቅላቷ ተከፍቶ ዕጢው መውጣት እንዳለበትና ይህንን የማታደርግ ከሆነ ግን የሞት አፋፍ ላይ እንዳለች ነግረዋታል።

እሷን የሕክምና ውጤቷን ይዛ እንጦጦ ማርያም መጥታ ተአምረኛና ፈዋሽ ጸበሏን ተጠምቃ ቅብዓ ቅዱስ ተቀብታ ከጭንቅላት ዕጢ ድናለች።