Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የንግሥ በዓል ጥሪ የወለላይቱ እመቤት ልጆች ነገ ጥር 21 የእመቤታችን በዓለ እረፍቷ ስለሆ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ታላቅ የንግሥ በዓል ጥሪ

የወለላይቱ እመቤት ልጆች ነገ ጥር 21 የእመቤታችን በዓለ እረፍቷ ስለሆነ በእንጦጦ ማርያም እንደተለመደው በደማቅ ሁኔታ ስለሚከበር መጥታችሁ የእናታችሁን በረከት እና ረድኤት ተቀበሉ።

በዚህ ቀን ሞት የማይገባት እናታችን ስለ እኛ በተለይም በሲዖል ስለሚሰቃዩት ነፍሳት "አይደለም አንዴ ሰባቴ ልሙትላቸው" ብላ በሥጋ ያረፈችበት ቀን ነውና ጸሎቷ ምልጇዋ እንዳይለያችሁ መጥታችሁ አንግሡ።

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ጥር 20-5-13 ዓ.ም

ከእንጦጦ ማርያም