Get Mystery Box with random crypto!

ወለላይቱ እመቤት የእንጦጦዋ ንግስት መንበረ ፀሐይ ትላንት በሰላም ወጥታ ዛሬ በሰላም ገብታለች። መ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ወለላይቱ እመቤት የእንጦጦዋ ንግስት መንበረ ፀሐይ ትላንት በሰላም ወጥታ ዛሬ በሰላም ገብታለች። መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጌታን ባጠመቀበት ቀን ምዕመናኑን በማጥመቅና ወለላይቱን እመቤት በማዕጠንት አገልግሎት አሳልፈናል። አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የዓመት ሰው ይበለን።

ፎቶ ክሬዲት እህቴ ረድኤት ዘነበ!

ጥር 11-5-13 ዓ.ም