Get Mystery Box with random crypto!

#_የአገልግልት_ሰዓት_ማስተካከያ! #_ጠዋት_3_ሰዓት_የተባለው_ጠዋት_9_AM_ለማለት_ነው! | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_የአገልግልት_ሰዓት_ማስተካከያ!

#_ጠዋት_3_ሰዓት_የተባለው_ጠዋት_9_AM_ለማለት_ነው!

#_ባፍሎ_ኒዮርክ_በሰላም_ገብቻለሁ!

ሼር በማድረግ ላላወቁ አሳውቁ!

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ተወዳጆች ሆይ የካሊፎርኒያ አገልግሎቴን አጠናቅቄ ባፍሎ ኒዮርክ በሰላም ገብቻለሁ። ባለፈው የጥምቀት እና የቅብዓ ቅዱስ አገልግሎት የሚጀምረው "ጠዋት 3 ሰዓት" የሚለው በዚህ ሀገር ሰዓት አቆጣጠር ጠዋት 9 AM ለማለት ነው። ስለዚህ አገልግሎቱ የሚጀመረው ጠዋት 9 AM ነው።

አገልግሎቱም JUN 30, JULY 1,2,3 ማለትም አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ሲሆን ከሦስት ቀን በኋላ ደግሞ JULY 7,8 እና 9 ማለትም አርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ ነው። የሁሉም ቀን አገልግሎቶች የሚጀምሩት ጠዋት 9 AM ነው!

ባፍሎ ኒዮርክ
JUN 29-2023