Get Mystery Box with random crypto!

#_አገልግሎቱ_ዛሬ_ተጀምራል! ተወዳጆች ሆይ በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ግዛት በሳክራሚንቶ ከተማ በደብ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_አገልግሎቱ_ዛሬ_ተጀምራል!

ተወዳጆች ሆይ በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ግዛት በሳክራሚንቶ ከተማ በደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት እና የቅብዓ ቅዱስ አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል። በካሊፎርኒያ አገልግሎቱ ለ 15 ቀን ስለሚሰጥ መጥታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች።