Get Mystery Box with random crypto!

#_በአሜሪካ_ካሊፎርኒያ_ሁለተኛ_አገልግሎት! /ከ JUN 8 እስከ JUN 22 /2023/ ከሰኔ 1 | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_በአሜሪካ_ካሊፎርኒያ_ሁለተኛ_አገልግሎት!

/ከ JUN 8 እስከ JUN 22 /2023/ ከሰኔ 1 እስከ ሰኔ 15/

ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!

ተወዳጆች ሆይ ባለፈው በአሜሪካ ለአንድ ወር የጥምቀት፣ የቅብዓ ቅዱስ፣ የንስሐ እና የቄደር አገልግሎት ሰጥቼ ነበር። በአጭር ጊዜ አገልግሎቱን ማዳረስ ባለመቻሌ በድጋሜ ጥሪ ስለቀረበልኝ ጥሪው ተቀብዬ በፈረንጆቹ ከ JUN 8 እስከ JUN 22 /2023 በእኛ ከሰኔ 1 እስከ ሰኔ 15 በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ በደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እሰጣለሁ።

በእዛ እና በሌላ ስቴት ያላችሁ ለ 15 ቀን የሚሰጠውን አገልግሎት መጥታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በሌላ ስቴት እና በአውሮፓ የሚኖረኝን አገልግሎትም የማሳውቃችሁ ይሆናል።

ሚያዝያ 9-8-2015 ዓ.ም

አዲስ አበባ