Get Mystery Box with random crypto!

#_እግዚአብሔ_ይመስገን_በሰላም_ገብቻለሁ! #_ነገ_በመድኃኔ_ዓለም_ሰፊው_ዝክር_ወይን_አምባ_እን | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_እግዚአብሔ_ይመስገን_በሰላም_ገብቻለሁ!

#_ነገ_በመድኃኔ_ዓለም_ሰፊው_ዝክር_ወይን_አምባ_እንገናኝ!

ተወዳጆች ሆይ የአንድ ወር የአሜሪካ አገልግሎቴን ጨርሼ በወለላይቱ እመቤት ጸሎት፣ በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱስ ገብርኤል ጥበቃነት በሰላም ወደ ሀገሬ ተመልሻለሁ።

ነገ መድኃኔ ዓለም ጥንተ ስቅለቱ ወይም እኛን ለማዳን በሥጋ የሞተበት ዕለት ስለሆነ በወይን አምባ ማርያም መጋቢት 27 የመድኃኔ ዓለም ሰፊ ዝክርና መደበኛው የጥምቀት አገልግሎት አለ። ስለዚህ ነገ ለጥምቀቱም ለዝክሩም በረከት ወይን አምባ ማርያም እንገናኝ።

መጋቢት 26-7-15 ዓ.ም

አዲስ አበባ