Get Mystery Box with random crypto!

በአሜሪካ ካሊፎርኒያ አገልግሎቱ_በፎቶ_ይህን_ይመስላል! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም ተወዳጆች ሆ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

በአሜሪካ ካሊፎርኒያ አገልግሎቱ_በፎቶ_ይህን_ይመስላል!

በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

ተወዳጆች ሆይ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በሳክራሚንቶ በቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የነገረኝ አገልግሎት እጅግ በጣም መልካም ነው። ሰው ከሕመሙ ሲድን፣ ከክፉ መናፍስት ሲላቀቅ፣ ንስሐ ገብቶ፣ ከኃጢአት ጸድቶ ሲደሰት፣ የነፍስ ነፃነት ሲያገኝ ከዚህ የበለጠ ምን ደስታ አለ? የምቆይ የመሰላችሁ ብዙ ሰዎች አላችሁ። የፊታችን እሑድ የመጨረሻውን አገልግሎት ሰጥቼ የማበቃበት ነው።

ካሊፎርኒያ አሜሪካ!

Mar 29-2023