Get Mystery Box with random crypto!

#_Apr_2_እሑድ_የመጨረሻው_ቀን_አገልግሎት_ነው! ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ! ተወዳጆች ሆ | ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_Apr_2_እሑድ_የመጨረሻው_ቀን_አገልግሎት_ነው!

ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!

ተወዳጆች ሆይ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በሳክራሚንቶ በደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከ March 10 ጀምሮ የትምህርት፣ የጥምቀት እና የቅብዓ ቅዱስ አገልግሎት እየሰጠሁ ቆይቻለሁ። የፊታችን እሑድ Apr 2 የመጨረሻው የአገልግሎት ቀን ነው። ስለዚህ እሑድ Apr 2 የመጨረሻውን አገልግሎት ሰጥቼ የማጠናቅቅበት ቀን ስለሆነ መጥታችሁ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም!