Get Mystery Box with random crypto!

💫@Maki Queen 💫

የቴሌግራም ቻናል አርማ melki_mood — 💫@Maki Queen 💫 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ melki_mood — 💫@Maki Queen 💫
የሰርጥ አድራሻ: @melki_mood
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 215
የሰርጥ መግለጫ

♦️✨old&new music🎶🎵🎼
♦️✨ Video👀😀
♦️✨Vine&prank😄😃😃
♦️✨Pic comperition
♦️✨Dance & tik -tok👀👀👀
♦️✨Fashion👗
♦️✨Photo😚
♦️✨🍮🎂🎂 Birthday
♦️✨ Models photo💃
♦️✨ May best pic 👌
Comment & cross @ematu

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-29 21:11:12 አትቸኩል!

አንዳንዴ ፀጥ ማለት፤ አጎንብሶ ማሳለፍ መልካም ነው፤ ነገ የሚቆጭህን ነገር ከማድረግህ በፊት ትንሽ ጊዜ ውሰድና አስብ፣ ፀልይ። ፈጣሪ ስራውን የሚሰራው በግልፅ አይደለም በስውር ነው። የዘገየ ይመስልሃል ግን የሚቀድመው የለም! ስለዚህ ቸኩለህ አትወስን ብዙ ነገር ታበላሻለህ!

@melki_mood
67 viewsMelki, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:11:12 አሁን ጀምር!

ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም!

ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው

@melki_mood
67 viewsMelki, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:11:12 ባለህ ታመን !

ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ !

@melki_mood


Melkam enklf
60 viewsMelki, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:11:11 መጠንከር አለብህ!

ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም።

ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ


@melki_mood
@melki_mood
49 viewsMelki, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:38:55 በዛ ዘመን አባቴ በህዝብ ስልክ ጀንጅኖ እናቴን አገባ

Me with smart phone still single

alalem andu
@melki_mood
78 viewsMelki, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:38:55 አሁንማ ክረምት ገባ በቃ ማታ ማታ ቤትህ ይዘህ ገብተህ መሸክሸክ ነዉ...

ይሄን #በቆሎ_እሸት
72 viewsMelki, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:38:55 አንድን ሴት ከወደድካት በሥነ-ስርዓት ንገራት ፎቶ ስትፖስት እየጠበክ... wow wow wow ዋው ዋው ዋው አትበል...

ወንድሜ አንተ እኮ የመንደር ውሻ አይደለህም


@melki_mood
73 viewsMelki, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:38:55 #ወንዶች ሲቀኑ ደስ እሚል ስሜት ነው
#ሴቶች ሲቀኑ ግን 3ተኛው የአለም ጦርነት ነው




@melki_mood
71 viewsMelki, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:46:46 #እሱባለው_ይታየው
#ቻው_ቻው_ትልና

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@melki_mood
104 viewsMelki, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:46:45 ቴዲ አፍሮ አዲሱ ስራው
ናዕት


Join @melki_mood
93 viewsMelki, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ