Get Mystery Box with random crypto!

ለጤናማ አእምሮ ወሳኝ ምክሮች Tips for good mental health በቂ እንቅልፍ መተኛት፦ | Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠

ለጤናማ አእምሮ ወሳኝ ምክሮች
Tips for good mental health

በቂ እንቅልፍ መተኛት፦

- በየቀኑ ለ7 ወይም ከዚያ በላይ ሰአታት ጥሩና ጥራት ያለው እንቅልፍ ማግኘት።

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦

- በቀን ቢያንስ ለ30 ደቂቃ በሳምንት ለ5 ቀናት እንቅስቃሴ ማድረግ።

አዎንታዊ መሆን፦

- ቀና መሆን፣ ለችግሮች መፍትሔ መፈለግ፣ ጥሩ ውጤት እና ስኬትን ማሰብ።

- ትክክለኛውን ሰዓት የጠበቀና የተመጣጠነ አመጋገብን መከተል።

- መጽሐፍ ማንበብ።

- ከቅርብ ቤተሰብና ወዳጆች ጋር በቂ ጊዜን ማሳለፍ።

መልካም ቀን!

@melkam_enaseb