Get Mystery Box with random crypto!

#የማርያም_ነን ጥቂት አናልምም መንገድ አንጀምርም እኛ ያለማርያም | መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

#የማርያም_ነን


ጥቂት አናልምም
መንገድ አንጀምርም
እኛ ያለማርያም
ሀቅ ህይወት የለንም
ክርስትና ማለት ተዋህዶ ሰምሮ
የአምላክ ሰው መሆን የህይወት ጅማሮ
አንቺ ማለት ለኛ
የሰላም ማህደር የፍቅር ማሰሮ
የነብሳችን እረፍት ከጥንትም ጀምሮ።

ማርያማዊት አማኑኤል


@Melikt_weg_gitim
@Melikt_weg_gititm

#join and #share