Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-12-24 23:27:54
ሱዋሬዝ ዘደ ብራዚል

የኡራጋይ ኮከብ ልዊስ ሱዋሬዝ ከብራዚል አዲስ ክለብ አግኝቷል። ሱዋሬዝ ከብራዚሉ ለግሬሚዮ ክለብ ለመጫው በቃል ደረጃ ከስምምነት የደረሰ ሲሆን በቅርቡ ይፈርማል ተብሎም ይጠበቃል።
798 viewsIts me, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 17:07:31
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት የተጫዋቾች ቁጥር ወደ 28 ተቀንሶ ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

#EFF
1.2K viewsIts me, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 16:59:57
የኳታሩ አለም ዋንጫ ምርጥ ጎል
1.3K viewsIts me, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 11:24:39
ማቲየስ ኩኒሃ ወደ ዎልቭስ

ብራዚላዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር ተጫዋች ማቲያስ ኩኒሃ ክለቡን እንደሚለግ አረጋግጧል።ለደጋፊዎች ስሜት በተሞሉ ቃላቶች የመሰናበቻ ቃል መልእክት ልኮላቸዋል።

ዎልቭስ ተጫዋቹን በ50 ሚ,ፓ የመግዛት ግዴት ያለበት በውሰት ውል ነው ተጫዋቹን የግላቸው ያደረጉት።
1.5K viewsIts me, 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 11:20:14
የኢንተር ሚላንና የካሜሮኑ ኮከብ ራሱ ከብሔራዊ ቡድን አግልሏል።

አንድሬ ኦናና በኳታሩ የአለም ዋንጫ ከሰርቢያ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ላይ በመልበሻ ቤት ከአሰልጣኙ ሪጎበርት ሶንግ ጋር ከተጋጨ በኋላ ከአለም ዋንጫው መሰናበቱ ይታወቃል።

አንድሬ ኦናናም በሰዓት ሶንግ እያለ ለብሔራዊ ቡድኑ እንደማይጫወት የገለፀ ሲሆን አሁን ደግሞ ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል።
1.4K viewsIts me, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 10:52:54 አርብ 14,2015
1.3K viewsMeque, edited  07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 01:47:56
በ2016 ሊዮኔል ሜሲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ሲያገል ኤንዞ ፈርናንዴዝ በፌስቡክ ለሜሲ ደብዳቤ ፃፈ።

በ2022 አብረው እየተጫወቱ የአለም ዋንጫን አሸነፉ።

ማናችንም ጠንክረን ከሰራን የምንፈልግበት ደረጃ መድረስ እንችላለን።
512 viewsIts me, 22:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 00:53:23
የካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ማንችስተር ሲቲ 3-2 ሊቨርፑል

ሃላንድ         ካርቫሊሆ
ማህሬዝ        ሳላህ
አኬ
577 viewsIts me, 21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 00:19:05
የካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ጨዋታ

60

ማንችስተር ሲቲ 3-2 ሊቨርፑል

ሃላንድ         ካርቫሊሆ
ማህሬዝ        ሳላህ
አኬ
586 viewsIts me, edited  21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 00:17:54 ዴብራይን ምን አይነት አሲስት ነው ያደረገው ዛሬ
565 viewsIts me, 21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ