Get Mystery Box with random crypto!

ሱዋሬዝ ዘደ ብራዚል የኡራጋይ ኮከብ ልዊስ ሱዋሬዝ ከብራዚል አዲስ ክለብ አግኝቷል። ሱዋሬዝ ከብራ | ስፖርት ዞን sport zone

ሱዋሬዝ ዘደ ብራዚል

የኡራጋይ ኮከብ ልዊስ ሱዋሬዝ ከብራዚል አዲስ ክለብ አግኝቷል። ሱዋሬዝ ከብራዚሉ ለግሬሚዮ ክለብ ለመጫው በቃል ደረጃ ከስምምነት የደረሰ ሲሆን በቅርቡ ይፈርማል ተብሎም ይጠበቃል።