Get Mystery Box with random crypto!

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል በ2018 ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአ | ስፖርት ዞን sport zone

የአለም ዋንጫ አሸናፊው ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል


በ2018 ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫን ያነሳው ብለስ ማቱዲ ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል ።በፈረንሳይ ሀያል ክለብ ፒ ኤስ ጂ እና በጣሊያኑ ጁቬንቱስ የተሳካ ጊዜን ያሳለፈው ማቱዲ ጫማውን መስቀሉን ይፋ አድርጓል።