Get Mystery Box with random crypto!

የፖርቹጋላዊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተፅእኖ እንደቀጠለ ነው።  የሳውዳ አረብያ ሊግን ስካይ ስፖርትን | ስፖርት ዞን sport zone

የፖርቹጋላዊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተፅእኖ እንደቀጠለ ነው።  የሳውዳ አረብያ ሊግን ስካይ ስፖርትን ጨምሮ ሌኪፕ አርኤምሲ ስፖርት እና በተለያዩ 36 ሀገራት የስርጭት ሽፋን እንዲያገኝ ከስምምነት ተደርሷል። ሮናልዶ ሶስተኛ ጨዋታውን ዛሬ ከ አል ፋትህ ጋር ያደርጋል ።