Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ይዞኛል ለምትሉ ሁሉ      አንተ ፍቅር ይዞኛል የምትለው፤ አዎ አንተ በፍቅሯ አብጃለው | 🔴 ምክረ አበው MEKRA ABAW™

ፍቅር ይዞኛል ለምትሉ ሁሉ

     አንተ ፍቅር ይዞኛል የምትለው፤ አዎ አንተ በፍቅሯ አብጃለው፣ ስነሳም ስተኛም ስለእርሷ ነው የማስበው የምትለው! በዓይኗ ሰረቅ አድርጋ ድንገት ስታየኝ ልቤ ቀጥ ይልብኛል የምትለው፤ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? አያድርገውና በመጀመሪያ ያየሃት ቀን ያፈዘዘህ ዓይኗ ቢፈስ፣ ቀልብህን ስቦ ያስደነገጠክ መልኳ ቢጠቁር እና ቢጠፋ፣ እስከ ወገቧ  የረዘመው ፀጉሯ ቢቆረጥ....ሙሉውን ለማንበብ

ከ55,500 በላይ ኦርቶዶክሳዊያን ያሉበትን ቻናል ይ ላ ሉን
     @menfesawi_mikir
     @menfesawi_mikir
     @menfesawi_mikir