Get Mystery Box with random crypto!

MEHUBA TUBE

የቴሌግራም ቻናል አርማ mehubatube — MEHUBA TUBE M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mehubatube — MEHUBA TUBE
የሰርጥ አድራሻ: @mehubatube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 283
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ እና ተከታዮች በዚህ ቻናል ላይ
♣አዳዲስ ነሺዳና መንዙማ
♣የመንዙማ ግጥም
♣የመሻኢኾች ሀድራ እና ታሪክ
♣ኢስላማዊ ትምህርቶች &
♣ሶሂህ ሀዲሶችን ያገኙበታል
ሰለ ቻናሉ አስተያየት እና በውስጥ ማናገር
ለምትፈልጉ በዚ
@Mewbii
ትችላላቹ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-14 10:19:39
152 viewsالدال على الخير كفاعله, 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 09:10:11
ለመጀመሪያ ጊዜ በሳውዲ ሀገር ላይ (በጅዳ ኮሚኒቲ ኢንባሲ) የሀገራችን ልጅ ሙዓዝ ሀቢብ የነቢን ወዳጆች ሊያሳሽቅ ነው

ወላሂ ጀግና ነህ
መግቢያ 100 ረያል ብቻ
እኛንም አላህ ይወፍቀን

https://t.me/+J_RE8v6CebNlNWY0
157 viewsالدال على الخير كفاعله, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:59:49
ጀግንነትንማ ፈለስጢናውያን የታደሉት ይመስላሉ!


እኔ እንዳውም የባድ ወልዶችን ትቼ ወደዛ ባቀና ሳይሻለኝ አይቀርም¡


#Palestine
132 viewsالدال على الخير كفاعله, 05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:30:55
የዘንድሮ ሀጅ ተከትሎ ትላንት የተጀመረው የሐጅ መንገደኞች ምዝገባ በዛሬው
ዕለት ከ 1000 በላይ ሰዎች መመዝገባቸውን መጅሊስ አስታወቀ። ግዴታ
የሆነው የኮቪድ ክትባት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በ መጅሊሱ ግቢ
ውስጥ እየተሰጠ ይገኛል። የዘንድሮ የሐጅ ዋጋ 185 ሺህ ብር መድረሱ
ይታወቃል።
133 viewsالدال على الخير كفاعله, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:07:27 የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በኢማን ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።
ፈታ በሉልን
138 viewsالدال على الخير كفاعله, 13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:57:53 ላገባ ነዉ
;;;;;;;;;;;;;;;;
(ሩቅያን) ላገባት አቅጃለዉ ግን (ዘይነብ) ቆንጆ ልጅ ነች (ሀቢባም) ፀባዩዋኮ እናት እኮ ነች ግን (ዙለይካን) አታክልም (ሀያትምኮ) ጥሩ ልጅ ነች ግንኮ ከሀሳቤ ሁሌ የምታባንነኝ እና ፍቅሯ (ረሂማ) ከልቤ ባትወጣም (ፎዚም) ወዳኛለች (አሚና)አባቱዋ አይፈቅድልኝምጂ ቤተሰብ መምራት ትችላለች (ፋጡማን) ያላቺ ማንንም አላገባም ብላትም (ሰሚራ) ግን ሁለተኛ ሚስት እንዳገባ ፈቅዳልኛለች (አይሻም) ካገባሀኝ የአባቴን ንብረት አዎርስሀለዉ ብላኛለች አባቷ ቢልየነር ነዉ

ምን ይሻለኛል ግራገባኝኮ ተወዛገብኩ


እኔ አይደለሁም ደሞ እንደዚ ያልኩት

አይ ያሁን ጊዜ ወንዶች እንደዉ ምን ይሻላቹሀል እንደዉ መቼ ነዉ ኢማኗ ምትሉት
https://t.me/umersemeredin
133 viewsالدال على الخير كفاعله, 11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:54:40
ሙፍቲ የእኛ ሙስሊም ይቅርና ክርስቲያኑም ጭምር ይወዳቸዋል ያከብራቸዋል።

http://T.me/AbduHalabaAbdarey
126 viewsالدال على الخير كفاعله, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:54:25
111 viewsالدال على الخير كفاعله, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:53:58
106 viewsالدال على الخير كفاعله, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:09:32
ኢልያስ አሕመድ
የ አእምሮ ህሙም መሆን አለበት
ይህንን ንግግር የሚናገር።
ሙስሊም ባለበት ሀገር ገራሚ ነው።
107 viewsالدال على الخير كفاعله, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ