Get Mystery Box with random crypto!

በ 3 ቀን መዳንን ቢሹ? ለ3 ቀን የሚቀባ መድኃኒት በመሰጠት ንደዚህ ዓይነት በተለምዶ አለርጂክ | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

በ 3 ቀን መዳንን ቢሹ?

ለ3 ቀን የሚቀባ መድኃኒት በመሰጠት ንደዚህ ዓይነት በተለምዶ አለርጂክ የሚባል ግን እንደ ዓይነ ጥላ ልጆች ላይ የሚከሰት በጣም የሚያሳክክ ዓይን ዓይን ይሚመስሉ ደቃቅ እብጠቶች ይታዩበታል::

መድኃኒቱም:
የመቅመቆ ሥር
የበለስ ቅጠል
የሽነት ቅርፊት አድርቀው ፈጭተው በስሱ ማታ ማታ ለ 3 ቀን ብቻ መቀባት ነው::

ሻሎም ነኝ::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070