Get Mystery Box with random crypto!

የዚህች ዓይነት ቅን ልጅ መቼም በጣም ይለያል:: ከስጦታ በላይ ስጦታ የሆነውን የጌታየ እና መድኃኒ | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የዚህች ዓይነት ቅን ልጅ መቼም በጣም ይለያል::
ከስጦታ በላይ ስጦታ የሆነውን የጌታየ እና መድኃኒየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃገር እጎበኝ ዘንድ የሚቻላትን ሁሉ ያደረገች ድንቅ የመንፈስ እህቴ::

እጅግ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ::
ከሕዝብ ፊት ማመስገን የፈለኩበት ምክንያት ቅንነትሽ እንዲሁም መልካሙ ሐሳብሽ ስለማረከኝ እንዲሁም ብዙዎቹ በዙርያዎቻቸው ላሉ አዛውንቶች እንዲሁም አባቶች እናቶች ክብር ይሰጡ ዘንድ ምክንያት ቢሆናቸው ነውና::

ሌላው መልካምነትሽ እንዳለ ሁኖ ይህ ቅንነት እና አመስጋኝነትሽ ግን ስለተለየብኝ ነውና እጅጉን አመሰግናለሁ::