Get Mystery Box with random crypto!

===================== ያንቱ ንግስትና የለውም ድንበር ሙሐባሁ ያሰክራል ያሳጣል ሶብር | MEDINA || CREATIVE

=====================
ያንቱ ንግስትና የለውም ድንበር
ሙሐባሁ ያሰክራል ያሳጣል ሶብር
ውዴታሁ ይጠቅማል ሲገቡ ቀብር
ሸፈዓሁ ሙሉ ነው ኸልቁ ሲሸበር
ባንቱ ይከፈታል የጀነት አገር
#አንቱን_ማግኘት ነው ጀነቱ አሽከርሁ

#ኸሚስ_ሙባረክ

@Medina_creative
@Medina_creative