Get Mystery Box with random crypto!

MEDINA || CREATIVE

የቴሌግራም ቻናል አርማ medina_creative — MEDINA || CREATIVE M
የቴሌግራም ቻናል አርማ medina_creative — MEDINA || CREATIVE
የሰርጥ አድራሻ: @medina_creative
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.12K
የሰርጥ መግለጫ

🔰MEDINA CREATIVE
✔️Amazing daily profiles
✔️LOGO DESIGN
✔️BANNER DESIGN
✔️BUSINESS CARD
✔️PACKAGING DESIGN
.
.
.
Creator || @MEDINA_CREATIVE1

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 14:43:47
=====================
ዚክሮን ከ አኻቢሮች ሰምቼ ጠልፌ
ጠራሁት በአፌ እያልኩት ሸሪፌ

#ኸሚስ_ሙባረክ

@Medina_creative
@Medina_creative
101 viewsሰይድ ዑስፉር, edited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:10:20
Islamic quotes

“እስልምና ባንተ ሰበብ ወይም ያለ አንተ ነስር ያገኛል ፤ አንተ ግን ያለ እስልምና ትወድቃለህ ፣ ትከስራለህ”

" ሸይኽ አሕመድ ዲዳት "

@Medina_creative
@Medina_creative
154 viewsሰይድ ዑስፉር, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:26:07
Islamic quotes

“በልብህ ውስጥ ለሌሎች ያለህ ጥላቻ የዘወትር ደካማነትህ ነው”

"ሸይኽ ሐቢብ ዓሊ አል ጂፍሪ (ሐ)"

@Medina_creative
@Medina_creative
212 viewsሰይድ ዑስፉር, 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 09:37:00
Islamic quotes

“ብልህ ሰው የሚያስበውን ሁሉ አይናገርም ነገር ግን የሚናገረውን ሁሉ ያስባል”

" መውላና ጅላሉዲን ሩሚ (ቀ.ሲ)"

@Medina_creative
@Medina_creative
162 viewsሰይድ ዑስፉር, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:24:38
Islamic quotes

“ጉዞህን የጀመርክ ግዜ መንገዱ ይታይሃል”

" መውላና ጅላሉዲን ሩሚ (ቀ.ሲ)"

@Medina_creative
@Medina_creative
215 viewsሰይድ ዑስፉር, 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:13:49
"ሆነህ አትገኝ እንጂ ስለመባልህ አትጨነቅ"

#መልካም_ቀን

@Medina_creative
@Medina_creative
174 viewsሰይድ ዑስፉር, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:45:12
"አላህ ማለት ልታምፀው ሰው እንዳያይህ ብለህ በርህን ስትዘጋ ከበሩ ስር የምትተነፍሰውን አየር ሚልክልህ ነው"

#መልካም_ጁሙዓ!

@Medina_creative
@Medina_creative
192 viewsሰይድ ዑስፉር, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 12:43:29
===============================
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።
〔ሱረቱል አሕዛብ 33:56〕

#መልካም_ጁሙዓ!

@Medina_creative
@Medina_creative
178 viewsሰይድ ዑስፉር, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 15:03:59
=====================
ያንቱ ንግስትና የለውም ድንበር
ሙሐባሁ ያሰክራል ያሳጣል ሶብር
ውዴታሁ ይጠቅማል ሲገቡ ቀብር
ሸፈዓሁ ሙሉ ነው ኸልቁ ሲሸበር
ባንቱ ይከፈታል የጀነት አገር
#አንቱን_ማግኘት ነው ጀነቱ አሽከርሁ

#ኸሚስ_ሙባረክ

@Medina_creative
@Medina_creative
189 viewsሰይድ ዑስፉር, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 12:52:04
Islamic quotes

“ለማይረቡ ጥያቄዎች መልስ ከመመለስ ስትቆጠብ ከማይጠቅሙ ንግግሮች ትጠበቃለህ”

" ሸይኽ ሐቢብ ዓሊ አል ጂፍሪ (ሐፊዘሁሏህ)"

@MEDINA_CREATIVE
191 viewsሰይድ ዑስፉር, 09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ