Get Mystery Box with random crypto!

Islamic quotes “አላህ ነፃ አድርጎ ፈጥሮሀል ልክ እንደተፈጠርከው ነፃ ሁን ነፃ ሰው ማለ | MEDINA || CREATIVE

Islamic quotes

“አላህ ነፃ አድርጎ ፈጥሮሀል ልክ እንደተፈጠርከው ነፃ ሁን ነፃ ሰው ማለት አቅሉን ፣ አስተሳሰቡን ፣ አቋሙንና ግምቱን ለሌላ ሰው የማይሸጥ ነው”

" ሙጃሂድ ዑመር ሙኽታር (ረ.ዐ)"

@MEDINA_CREATIVE