Get Mystery Box with random crypto!

✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀

የቴሌግራም ቻናል አርማ medi_bint_seid_umu_meryem — ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀 ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ medi_bint_seid_umu_meryem — ✍️قَـنَـاة أم مَــرْيـَـمْ🎀
የሰርጥ አድራሻ: @medi_bint_seid_umu_meryem
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

« ከእናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
(ሱረቱል አል_ኢምራን 3:104)🌹
#በአሏህ ፈቃድ የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ፁሁፎች_ሙሀደራዎች_ ይለቀቁበታል🌸 ይቀላቀሉ 🌸
👉ምክር / አስተያየት_ሀሳብ_ ካለዎት በዚህ ያድርሱን!🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/medibintseid_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-17 06:12:55
ራስሽን መለወጥ ምትችይባቸው ነገሮች እነኚህ ናቸው!!
119 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 15:53:02
ለጧሊበል ኢልሞች ታላቅ የምስራች

። አል ጃሚኡ ፊ ሙቱውኒ አል አቂዳ ወተውሒድ ይህ ውድ የሆነ ኪታብ በውስጡ ◊ ከ107 ◊በላይ መትን ኪታቦችን ያቀፈ ሲሆን

የሚለየው ደግሞ ሀገር ውስጥ መክተባ ቤት የማናገኛቸውን ኪታቦች በዚህ ኪታብ ውስጥ ሁሉንም አካቶና አቅፎ የያዘ ምርጥ ኪታብ ነው ።
ይግዙና ይጠቀሙ ።

ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን እንልካለን።

ኪታቡ ባለመግዛትዎ እንዳይቆጭዎት ይፍጠኑ ይዘዙን


ማዘዝ ከፈለጉ በዚህ ያናግሩን

@Abu_Meymuna_Al_Asseriy
@Abu_Meymuna_Al_Asseriy

ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ

https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
153 views𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐚𝐡𝐢 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐈𝐝𝐫𝐢𝐬, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 15:02:56 ለራስዎ ለቤተሰቦ ምን መግዛት ይፈልጋሉ?
ይምጡ

አልባሳት
        ለሴቶች

ቀሚሶች
ክሪሞች
ጅልባብ
ኒቃብ
ጓንት
ቢጃማ
በአውኒ
ድሪአዎች
ጎጎራዎች
የናቶች ጉፍታ፣አደሬ
የናቶች ቀሚስ ሌሎችም


    ለወንዶች
ጀለብያ
ጥምጣም
ሽርጥ
ሸሚዝ
ጃኬት
ሹራብ
ያልተሰፋ ኦርጅናል የሱፍ ጣቃ ልብሶች

   ለልጆች
ጀለብያ
ሱሪ
ሸሚዝ
ማንኛውንም የህፃና የሴቶችም የወንዶችንም እናቀርባለን።

ከኤለክትሮኒክሶች
ሞባይ ከትንሽ እስከ ትልቅ
ፊሪጆች
የልብስ ማጠብያ  ማሽኖች
ካውያዎች
እስቶቭ
ፖወር ባንኮች
ሶላሮች
የጁስ፣የቡና ፣የሽንኩርት መፍጫዎች
ማንኛውም የቤት እቃዎችን ከኛ ያገኛሉ።


አስቤዛ?
  ሱካር
  ቡና
በርበሬ
ሽሮ
ዘይት
ድፍን ምስር
ምስር ክክክ
አተር ክክ
ቴምር
ነጭ ዱቄት
ኒዶ ወተት
ጤፍ
የሾርባ እህል
የአጥቢት እህል
ማንኛውንም የሚያስፈልገዎትን ከኛ ያገኛሉ።
ለቤትዎ

የፍራሽ  ልብሶች
ፍራሾች ለመፈረሻ ለሀልጋ
ትራሶች
አንሶላዎች
መጋረጃዎች
ምንጣፎች

ወደ ገበያው ማእከል ለመቀላቀል

https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk

እቃዎችን ለመጎብኝት

https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk

ሀሳብዎንና አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ

@Abu_Meymuna_Al_Asseriy
@Abu_Meymuna_Al_Asseriy

@Attewhid25
@Attewhid25
ከ ገበያችን ማእከል  የፈለጉትን ይጠይቁ ያገኛሉ !
153 views𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐚𝐡𝐢 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐈𝐝𝐫𝐢𝐬, 12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 14:45:37
እንደዚህች አይነት ሴት ከመሆን ተጠንቀቂ እህቴ!
140 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 14:34:51
140 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 11:56:01 አዲስ ~ ሙሓደራ


መልካም ስነ- ምግባር!!

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
140 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 09:10:16
#መልካም ባል ከአባት ቀጥሎ አባት ነው!

#ምንም ገንዘብ ወይም መልክ የሌለው ወንድ ግን ዲን ያለው ለትዳር ቢጠይቃችሁ አትግፉት!!!

#ገንዘብ ኖሮት ወይም መልክ ኖሮት ዝም ብሎ ምንም ዲን የሌለው ወንድ ከማግባት ምንም ሳይኖረው ዲነኛ ወንድ ማግባት ይሻላል!!

#ያአላህን ሀቅ የሚጠብቅ ወንድ ያንቺንም ሀቅ ይጠብቃል! ምክንያቱም ላንቺ ክብር ይኖረዋል!!

#የአላህን ሀቅ የማይጠብቅ ወንድ ያንቺም ሀቅ አይጠብቅም ስለዚህ አወዳደቅሽን አሳምሪ!!

በዚያ ላይ ሴት ልጅ ከምትወደው የሚወዳትን ብታገባ ንግስት ያደረጋታል!!

#አሏህ ሚወደውን ከሚወደው ጋር ያገናኘው።

#በዕርግጥም አዛኙና ቸሩ ጌታ አላህ መልካሞች ለመልካሞች መጥፎች ለመጥፎች የተገቡ ናቸው ብሏል

አላህ ዲነኛውንም አፍቃሪውንም መልካም ስነ_ምግባር ያለውን ዘውጅ ይወፍቃችሁ ሴቶቼ!
https://t.me/medi_bint_seid_umu_meryem
140 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , edited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 08:56:43
አብደሏህ ኢብን አውን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

#ሰዎችን ማውሳት በሽታ ሲሆን አሏህን ማውሳት ግን መድሃኒት ነው!!
https://t.me/medi_bint_seid_umu_meryem
119 views ‌‌أمِ مَـــرْيَـــمْ , edited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 23:57:59 የከላላ ሰለፍዬች የዳዕዋ እንቅስቃሴ እንርዳ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/kelelaqiratcenter?livestream=7e369e0cd2c7954c2d
119 views𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐚𝐡𝐢 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐈𝐝𝐫𝐢𝐬, 20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ