Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለጨሪና ሰፈራ ወጣቶች ለጨሪ መድኃኔዓለም ቤ/ክ አካባቢ ወጣቶች ሰንበት ትምህርት ቤታ | የቃሊቲ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፈለገዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት

አስደሳች ዜና ለጨሪና ሰፈራ ወጣቶች
ለጨሪ መድኃኔዓለም ቤ/ክ አካባቢ ወጣቶች ሰንበት ትምህርት ቤታችን በወር አንዴ ወርሃዊ የመድኃኔዓለም በዓል በዋለ ቀጣዩ እሁድ ከ5:00-7:00 ልዩ ወርሃዊ የትምህርትና የዝማሬ ጥናት ስለተዘጋጀ በአካባቢያቹ ባሉ ወጣት አስተባባሪዎች እንድትመዘገቡ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።