ማኅደረ ጥያቄ #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ጥናት የትንቢተ ናሆም ጥያቄ 1. ናሆም ማለት ምን ማለት ነው 2. ትንቢተ ናሆምን የጻፈው ቅዱስ አባት ማነው 3. የነበረበት ዘመንም____ ዘመነ መንግሥት ነው 4. ትንቢተ ናሆም ስንት ምዕራፎች አሉት 5. አከፋፈሉ እንዴት ነው 6. ከትንቢተ ናሆም ምን እንማራለን? 7. የነቢዩ ናሆም ክብረ በዓል መቼ ነው መልሱን እስከ ነገ 9:00 ሰዓት በ @mahiderteyak_bot አድርሱን #ከበጎ_ነገር_ጋር_ተባበሩ 240 viewsወንጌለ ዮሐንስ, 14:35