#Earthquake በቱርክና በሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ4300 በላይ ሰዎች ሲመቱ ከ | Fezekir _ فَذَكِّرْ
#Earthquake
በቱርክና በሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ4300 በላይ ሰዎች ሲመቱ ከ5000 በላይ ህንፃዎች ወድመዋል።
===========================
فَكُلًّا أَخَذْنَا بِذَنبِهِ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ أَرْسَلْنَا عَلَيْهِ حَاصِبًا وَمِنْهُم مَّنْ أَخَذَتْهُ الصَّيْحَةُ وَمِنْهُم مَّنْ خَسَفْنَا بِهِ الْأَرْضَ وَمِنْهُم مَّنْ أَغْرَقْنَا ۚ وَمَا كَانَ اللَّهُ لِيَظْلِمَهُمْ وَلَـٰكِن كَانُوا أَنفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ
" ሁሉንም በኅጢኣቱ ያ ዝነው፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጠጠርን ያዘለ ነፋስን የላክንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጩኸት የያዘችው አልለ፡፡ ከእነርሱም ውስጥ በእርሱ ምድርን የደረባንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ያሰጠምንው አልለ፡፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም፡፡ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ፡፡"
[ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 40]
ጌታየ ሆይ የቱርክና ሶሪያ ወንድሞቻችንን በረህመት አይንህ እያቸው። እዘንላቸው። የሞቱትን ማራቸው።