Get Mystery Box with random crypto!

#ሶላቱል_ጁሙዐ ዛሬ ኢማማችን በከሚሴ ኹለፋኡራሽድን መስጅድ #የጁሙዓን ሶላት ሲያሰግ | Fezekir _ فَذَكِّرْ

#ሶላቱል_ጁሙዐ



ዛሬ ኢማማችን በከሚሴ ኹለፋኡራሽድን መስጅድ #የጁሙዓን ሶላት ሲያሰግዱን እያለቀሱ ነበር፤ በተለይ የሚከተለውን አያት ሲቀሩ፣

{ يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي}


«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
[አል-ፈጅር - 24]

ነገ የውመል ቂያማ የሰው ልጆች ሁሉ ይፀፀታሉ። መልካም የሰራው ሰው ዱንያ ላይ ተመልሸ መልካም ስራ በጨመርኩ ብሎ ሲመኝ ምንም ኸይር ስራ የሌለው ደግሞ ዋሀስረታ (ዋልዳማየ) ይላል።

ይህ ጊዜ ሳይመጣ በዱንያ ላይ እድሉ እያለን በኢባዳ እንበርታ!

Join me

https://t.me/MdJemal