#የልብ_መድረቅ! _____ ሀሰነል በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ: | Fezekir _ فَذَكِّرْ
#የልብ_መድረቅ!
_____
ሀሰነል በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:
ልብ በስድስት ምክንያቶች ይበላሻል:
ከዛሬ ከነገ እንፀፀታለን (እንቶብታለን) በማለት ኃጢያት ላይ መዘውተር፣
እውቀትን እየተማሩ ነገር ግን አለመተግበር፣
ቢተግብሩ እንኳ ኢኽላስ አለመኖር( ስራን ለአላህ ብቻ ብሎ አለመስራት)፣
የአላህን ፀጋ (ሪዝቅ) እየተጠቀሙ እሱን አለማመስገን፣
የአላህን ውሳኔ አለመቀበል፣
ሙታንን ይሸኛሉ ነገር ግን ለራስ አለመገሰፅ
ከፌስቡክ መንደር ወደ አማርኛ የተረጎምኩት ነው!
Join me
https://t.me/MdJemal