Get Mystery Box with random crypto!

የሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ህዝብ ለወገን ጦር የስንቅ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡ አማራን ለማጥፋ | ማቲ ሸገር - Mati Sheger®

የሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ህዝብ ለወገን ጦር የስንቅ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡

አማራን ለማጥፋትና ሀገር ለማፍረስ ጦርነት የጀመረውን አሸባሪና ወራሪ የትግራይ ቡድን በጦር ግንባር እያርበደበደ ላለው የወገን ጥምር ጦር ህዝቡ አስተመማኝ ደጀንነቱን በተግባር እሳዬ ይገኛል፡፡

ሀገር ተወረረ ድንበር ተደፈረ ሲባል ቀፎው እንደተነካ ንብ የሚተመው የአማራ ህዝብ ከየአቅጣጫው ለወገን ጦር ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡

ድጋፉ ተጠናክሮ መቀጠል የሚገባው ሲሆን አሸባሪው ቡድን የሁሉም ጠላትና ሀገር አፍራሽ በመሆኑ ሌሎች ክልሎችም ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲያደርጉ ማሳሰብ ያስፈልጋል። በዚህ ረገድ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት።

የቴሌግራም ቻናል:- T.me/matiosbirhanu