Get Mystery Box with random crypto!

ለራስ ዋጋ መስጠጥ! አስደማሚ ሂወት ለመኖር አንዱ ወሳኝ ነገር ለራሳችን የምንሰጠው ዋጋ ነው። | Master Mind Group

ለራስ ዋጋ መስጠጥ!

አስደማሚ ሂወት ለመኖር አንዱ ወሳኝ ነገር ለራሳችን የምንሰጠው ዋጋ ነው። ብዙዎች ግን ሰዎች ናቹህ ብለው በወሰኑናቸው ልኬት ነው የሚኖሩት ሰዎች በወሰኑናቸው የማድረግ፣ የእምነት፣ የተስፋ፣ የአልችልም ባይነት አቅም ነው። ነገር ግን እንዲህ አይነቱ ሂወት አስደማሚ ሂወት ሳይሆን አስቸጋሪ ሂወት እንድንኖር ነው የሚያደርገን። እንቁላልም እኮ በሌላ ሀይል ከውጭ ሲሰበር ሳይሆን ጊዜውን ጠብቆ ከውስጡ በራሱ ጊዜ ሲሰበር ነው ሂወት ያለው ጫጩት የሚኖረው።

እናም እልሀለው ወዳጄ የራስህን ዋጋ ራስህ ተምነው ስተምነውም ደሞ ዙሪያህ ባለው የውስንነት አቅም ሳይሆን ውስጥህ ባለው እምቅ አቅም ይሁን።

መልካም ቀን!