Get Mystery Box with random crypto!

“ሁለቱ ክህሎቶች” ሁለት አይነት ክህሎቶች አሉ፡- አንደኛው የሞያ ክህሎት ሲሆነ፣ ሌላኛው ግን ማ | Master Mind Group

“ሁለቱ ክህሎቶች”

ሁለት አይነት ክህሎቶች አሉ፡- አንደኛው የሞያ ክህሎት ሲሆነ፣ ሌላኛው ግን ማሕበራዊ ክህሎት ነው፡፡ የመጀመሪያው ስራን በስኬታማነት እንድንሰራ ሲያደርገን፣ ሁለተኛው ግን ማሕበራዊ ግንኙታችን የሰመረ እንዲሆን ያግዘናል፡፡ ማንኛውም የሞያ ክህሎት ከማሕበራዊ ክህሎት ውጪ ብዙ ርቀት አያስኬደንም፡፡

በትምህርት ቤት ወይም በልምድ የተማርነው ሞያ-ነክ ክህሎት የስኬታችነን 10 በመቶ ሲይዝ፣ በማሕበራዊ ግንኙነት ጥበብ የምናገኘው ክህሎቶ ደግሞ የስኬታችንን 90 መቶ ያዋጣል፡፡

መጽሐፉን በመግዛት የዛሬ ንባባችሁ አድርጉ! እደጉ!

(መጽሐፉን ለማግኘት:- 0911 47 51 96

መልካም ቀን!