Get Mystery Box with random crypto!

Repi primary school

የቴሌግራም ቻናል አርማ maschalb — Repi primary school R
የቴሌግራም ቻናል አርማ maschalb — Repi primary school
የሰርጥ አድራሻ: @maschalb
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው።
እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን።
ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ::
📩 Mars@abc
☎ ️ 011 369 4040
0909 61 58 78

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 17:52:25 የረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና ውጤት

የማለፊያ ነጥብ 39.0 ነው።
772 viewsedited  14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 22:36:28 ቀን 18/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡

ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታችሁን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን

https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/

ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም

ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት የምትችሉ መሆኑን አክለው አሳውቀዋል፡፡

Biroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee qabxii kutaa 8ffaa bara 2014 kan gadhiifame yoo ta'u barattoota barnootaaf taa'an keessaa parsantaan 63.9, 50 fi isaa ol galmeessuu danda'aaniiru. Kunis qaphxii baroota darban waliin yeroo ilaalamu guddaa ta'uu fi dabalataan parsantaan 85.5 gara kutaa itti aanutti darbuu isaanii Direktooreetiin qormaataa Obboo Dinaol Caalaa ibsaniiru.
waan ta'eef harra irraa eegalee linkii
953 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:53:35 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ።

የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ አርብ ማለትም በ 08/11/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ላይ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:- ከተባለው ቀንና ሰዓት ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን፣

- ተማሪዎች ሲመጡ ወላጅ ይዘው መምጣት እንዳለባቸው እናሳውቃለን።
1.7K viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:06:07
የረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ በ29/10/2014 ዓ.ም የክልላዊ ፈተና ከወሰዱ በሃላ ችግኝ በመትከል በሰላም አጠናቀዋል።

#ረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
1.9K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 09:40:52
በረጲ አፀደ ህፃናት እና .የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ችግር ፈቺ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ፅብረቃ በመ/ራን ተካሂዷል፡፡ በመሆኑም የቀረበዉ ጥሩ ተሞክሮ የተወሰደበት መድረክ ስለነበረ ለኮሚቴዉ ፣ለአቅራቢዎች እና ተሳታፊ ለነበራችሁ በሙሉ ት/ት ቤቱ ላቅ ያለ ምስጋናዉን ይቸራችኀል፡፡ የበለጠ እንደምትሰሩ የተማሪን ዉጤት እና ስነምግባር እንደምትለዉጡ ጥርጥር የለንም፡፡

#mars@abc
1.7K views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ