Get Mystery Box with random crypto!

Repi primary school

የቴሌግራም ቻናል አርማ maschalb — Repi primary school R
የቴሌግራም ቻናል አርማ maschalb — Repi primary school
የሰርጥ አድራሻ: @maschalb
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው።
እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን።
ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ::
📩 Mars@abc
☎ ️ 011 369 4040
0909 61 58 78

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-26 06:59:36
የተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም እና መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
616 views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:41:44 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።

በተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም መሰረት የነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ስናካሂድ:-

1ኛ. ነባርም ይሁን አዲስ ተማሪውና የተማሪው ወላጅ አብረው መምጣት አለባቸው፣

2ኛ. የነባርም ይሁን የአዲስ ተማሪ የወላጅ መታወቂያ ኮፒ መምጣት አለበት።

#ት/ቤቱ
1.1K views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 20:01:14
ቀን 13/12/2014 ዓ.ም

ማስታወቂያ!
1.2K views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:48:56 ለትምህርት ቤታችን የትምህርት ማህበረሰብ በሙሉ።

የምዝገባ ፕሮግራም ስለማሳዎቅ

ነሃሴ 20/2014 ዓ.ም ለመዝጋቢ ሰራተኞች ኦሬንቴሽን የሚሰጥበት፣

፩. ነሃሴ 23- 30/2014 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ፣

፪. ጳጉሜ 1/2014 ዓ.ም የትምህርት ቤታችን እና የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰራተኞች ልጆቻቸውን የሚያስመዘግቡበት ቀን፣

፫. ጳጉሜ 2-4/2014 ዓ.ም አዲስ የቅድመ አንደኛ፣ አዲስ የአንደኛ ክፍል ተማሪዎች፣ በዝውውር ከክፍለ ሀገር የሚመጡ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሲሆን ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፣

ለነባር ተማሪዎች
1. አንድ 2*2 የሆነ የተማሪው ፎቶ ግራፍ፣
2. የተማሪው ካርድ፣
3. የ2014 ዓ.ም የተማሪው መታወቂያ እና የልማት የከፈለበት ደረሰኝ

ለአዲስ ተማሪዎች:-
1. ሁለት 2*2 የሆነ የተማሪው ፎቶ ግራፍ
2. የልደት/የልደት ካርድ/ መሸኛና ካርድ
3. የወላጅ መታወቂያ ኮፒ
4/ የወላጅ ፎቶ

ለቅድመ አንደኛ

*ተማሪው የወረዳ 03 ነዋሪ የሆነ
*ዕድሜው ከ3 ዓመት ከ8 ወር እስከ 4 ዓመት ከ 6 ወር የሆነ

* ለ ኦ ክፍል ዕድሜው ከ 5 ዓመት ከ 6 ወር እስከ 6 ዓመት ከ 6 ወር የሆነ
ለአንደኛ ክፍል
*ዕድሜው ከ7-9 ዓመት

ማሳሰቢያ

ቅድመ አንደኛ፣ ኦ ክፍል፣ 1ኛ ክፍልም ሆነ ከክፍለ ሀገር በመሸኛ የመጡ ተማሪዎችን ማስመዝገብ የሚችለው የተማሪው ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊው ብቻ ሲሆን አስመዝጋቢው የራሱን ፎቶ እና መታዎቂያ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት።
Hawaasa M/b Keenya Maraaf
Sagantaa Galmee Barattootaa bara barnootaa 2015


Hagaya 20/2014 Galmeessitotaaf Oreenteeshiniin ni Kennama
#1.Hagaya 23-30/2014 Galmee Barattota Idilee(barattota Duraanii)
#2.Qaammee 1/2014 Guyyaa galmee Ijoollee Barsiisota M/b Keenyaa fi Raphii Sad.2ffaa
#3.Qaammee2-4 guyyoota
-Barattoota Olmaa Da'iimmanii haaraa
-Barattoota haaraa Kutaa 1ffaa
-Barattoota Geggeessituun Naannoolee Adda adda irraa dhufan
itti Galmaa'an yoo ta'an

Galmeef Yeroo Dhuftan

Barattoota idileef

1.Suuraa 2*2 Kan t'e tokko
2.kaardii barataa
3.waraqaa enyummaa barataa bara 2014 fi nagahee misoomaaf itti kaffalame
Barattoota Haaraaf
1.Suuraa 2*2 Kan ta'e 2
2.Waraqaa ragaa guyyaa dhalootaa geggeessituu fi kaardii
3.koppii waraqaa eenyummaa maatii
4.suuraa maatii tokko fi kilaaseera tokko
Galmee barattoota Olmaa Daa'immaniif Waraqaa Eenyummaa aanaa 03 Qabaachuun Dirqama ta'a

Hubachiisa

Barattootaa Olmaa Da'ammanii , kutaa 1ffaa
fi barattoota geggeessituun dhufan galmeessisuu kan danda'u maatii barataa qofa yoo ta'u suuraa fi waraqaa eenyummaa maatiin qabatee qaaman dhiyaachuu qaba.


Bulchiinsa M/b Raphii

#ረጲ አፀደ ህፃናትን የመ/ደ/ት/ቤት
1.4K viewsedited  08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 11:53:00 ቀን፡- 5/12/2014

ማስታወቂያ

በኮል/ቀ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ስር በ2014 በጀት ዓመት የBSc ምዘና ላይ በቀረበው ቅሬታ መሰረት ማስተካከያ የተደረገበት የምዘና ውጤትና ደረጃ መግለጫ
1.4K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:41:26 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።

የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ምዝገባ ፕሮግራም በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እስከምናሳውቃችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁን እናሳውቃለን።

#ረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
1.6K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:17:27 ቀን 29 /11/2014 ዓ.ም

የ2015 ዓ. ም የትምህርት ካላንደር
2.0K views04:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 14:29:22
የልደታ ክ/ከተማ የBSC ምዘና ውጤት
1.9K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 09:43:49 የ2014 ዓ.ም የተቋማት የምዘና ውጤት።
2.4K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 23:26:06 ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ።

የ8ኛ ክፍል የክልላዊ ፈተና ውጤት መግለጫ ካርድ ት/ቤታችን ስለደረሰ ሰኞ ማለትም በ25/11/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ የአድሚሽን ካርዳችሁን መታዎቂያ ይዛችሁ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መደበኛ ተማሪዎች
91.3% Pass
8.7% Faill
>= 50&=48.83%
<50% =51.17%

የማታ ተማሪዎች
50 Student (32.05%) Pass
106 Student (67.95%) Fail

#ረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
131 viewsedited  20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ