Get Mystery Box with random crypto!

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። በተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም መሰረት የነባርና አዲስ ተማሪዎች | Repi primary school

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።

በተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም መሰረት የነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ስናካሂድ:-

1ኛ. ነባርም ይሁን አዲስ ተማሪውና የተማሪው ወላጅ አብረው መምጣት አለባቸው፣

2ኛ. የነባርም ይሁን የአዲስ ተማሪ የወላጅ መታወቂያ ኮፒ መምጣት አለበት።

#ት/ቤቱ