Get Mystery Box with random crypto!

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ምዝገባ ፕሮግራም በዚ | Repi primary school

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።

የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ምዝገባ ፕሮግራም በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እስከምናሳውቃችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁን እናሳውቃለን።

#ረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት