Get Mystery Box with random crypto!

ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ። የ8ኛ ክፍል የክልላዊ ፈተና ውጤት መግለጫ ካርድ ት/ቤታችን ስለ | Repi primary school

ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ።

የ8ኛ ክፍል የክልላዊ ፈተና ውጤት መግለጫ ካርድ ት/ቤታችን ስለደረሰ ሰኞ ማለትም በ25/11/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ የአድሚሽን ካርዳችሁን መታዎቂያ ይዛችሁ በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መደበኛ ተማሪዎች
91.3% Pass
8.7% Faill
>= 50&=48.83%
<50% =51.17%

የማታ ተማሪዎች
50 Student (32.05%) Pass
106 Student (67.95%) Fail

#ረጲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት