Get Mystery Box with random crypto!

mars@abc

የቴሌግራም ቻናል አርማ mars143 — mars@abc M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mars143 — mars@abc
የሰርጥ አድራሻ: @mars143
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

Teacher's Channel
mars@abc

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 13:04:10 ለዕጣ የቀረቡ ቤ
ቶች የሚገኙባቸው ሳይቶች፣ የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ፦

- አያት 2፤
- ቦሌ በሻሌ፤
- ቡልቡላ ሎት 2

በ20/80 ቤት ልማት ፕሮግራም ፦
- በረከት፤
- ቦሌ አራብሳ (ሳይት 3፤5፤6)፤
- ወታደር፤
- የካ ጣፎ፤
- ጀሞ ጋራ፤
- ጎሮ ስላሴ፤
- ፉሪ ሃና እና ፋኑኤል ናቸው፡፡
248 viewsedited  10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:51:34 በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ!


በዚህም መሠረት ከነገ ጀምሮ

ቤንዚን----47 ነጥብ 83 በሊትር

ነጭ ናፍጣ ….49 ነጥብ 02 በሊትር

ኬሮሲን…49 ነጥብ 02 በሊትር

ቀላል ጥቁር ናፍጣ…53 ነጥብ 10 በሊትር

ከባድ ጥቁር ናፍጣ…52 ነጥብ 37 በሊትር

የአውሮፕላን ነዳጅ…98 ነጥብ 83 በሊትር እንደሚሸጥ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡


ጭማሬው ከነገ ሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ሲሆን በዚህም መሰረት÷

√ ቤንዚን---- ከ36.80 -- ወደ -- 47.83 በሊትር!
(ከበፊቱ ዋጋ ጋር ልዩነት 11.03)

√ ቀላል ጥቁር ናፍጣ… ከ51.45 ብር ወደ 53.10 በሊትር!

√ ከባድ ጥቁር ናፍጣ…ከ51.75 ብር ወደ 52.37 በሊትር መሆኑን አስታውቋል፡፡
340 viewsedited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:22:47
የኮንትራት መምክራን ጥያቄ ምላሽ
550 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:32:34 ቀን 20/10/2014
አስቸኳይ ማስታወቂያ
በመንግስት ድጋፍ አድራጊነት ለመማር በደብረ ብርሃ መምህራን ኮሌጅ እና በአሰላ መምህራን ኮሌጅ በክረምትና በቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም እድል አግኝታችሁና እጣ ያወጣችሁ በሙሉ ነገ ማክሰኞ በ21/10/2014 ዓ.ም ከጥዋ2፡30 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት 4ኛ ፎቅ ኦርጅናል ዶድሜንታችሁን እና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ውል እንድትፈርሙ በጥብቅ እያሳሰብን ውል ያልፈፀመ አካል ስሙ እንደማይላክና መገጣጠሚያ መውሰድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳስባለን፡፡


የከልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የመመህራን ልማትና ትምህርት አመራር ቡድን
1.7K viewsedited  13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 23:04:39
የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ


ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ፣
ማን ሊታደም ከድግሱ።
እያመመው መጣ፣
ያዳፈነው እሳት ከሆዴ ሳይወጣ፣
ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ።




ዘውግ ያወረው ድንበር
ማላውን የረሳ ሳር
ያለመልማል ዛሬም
በእልፍ አእላፍ ሬሳ እያረረ ሆዴ
ብስቅ በማሽላ ዘዴ
ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ

ቴዲ አፍሮ
776 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 19:44:30 https://m.ratiograze.top/NYHxMkuy/ethiopianairlines-tg/?_t=1655743217#1655743219459
552 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 06:11:53
፩ ሚሊዮን ደብተር፣
በ ፩ ጀንበር!

ዛሬ ቅዳሜ በሁሉም ክልል፣ በሁሉም ከተማ፣ በሁሉም ዐድማስ የደንበኞች የቁጠባ ደብተር መስጠት ይጀምራል።

አማራ ባንክ!


@Gion
#maschal
645 viewsedited  03:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 07:08:06 * በፍፁም አልረፈደብህም! *

ሌላ አዲስ ግብ ለመቅረጽ ወይም አዲስ ህልም ለማለም በፍፁም አልረፈደብህም።

ህይወትህን በዘፈቀደ ሳይሆን አቅደህ ልትመራት ያስፈልግሃል። አሁን ያለህበት የዕድሜ ደረጃ የቱንም ያህል ቢሆን፣ ቀሪ ዘመንህ የቱንም ያህል ትንሽ ነው ብለህ ብታስብ፣ ቀሪ ህይወትህ የስኬትና የደስታ ይሆን ዘንድ ግቦችን ከመቅረጽና አዲስ ህልም ከማለም ፈጽሞ ሊገድብህ አይችልም።

ወዳጄ አልም፣ አቅድ፣ አሁንም ቢሆን ከዚህ በኋላ የሚኖረው ህይወትህ ያማረና ጣፋጭ ይሆን ዘንድ! … ማድረግ ትችላለህ!

#karmiya
577 viewsedited  04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:35:05 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው አንደኛ አመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ከዚህም ውስጥ:-

በከተማችን ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት የሚገነቡበትን አሰራር ለመወሰን በተዘጋጀ ደንብ ላይ የተወያየ ሲሆን በዚሁ አግባብ በከተማችን የሚኖሩና የቤት ችግር ያለባቸውን ነዋሪዎች ችግር በሚቀርፍ አግባብ የከተማ አስተዳደሩ መሬት፣ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች ዲዛይን፣ ማህበራቱን የማደራጀትና ግንባታው በሚጀመርበት ጊዜ የመቆጣጠር ሀላፊነት የሚወስድ ሆኖ በማህበር ተደራጅተው የጋራ ህንጻ የሚገነቡ ሰራተኞች፣ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች የፀጥታ አካላት ከተደራጁ በኋላ ቁጣባ በአግባቡ መቆጠብ የሚችሉና አስተዳደሩ በሚያዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ከፍታቸውን የጠበቁ ህንፃዎች ለመገንባት ዝግጁ የሆኑ ወደ ግንባታ እንዲገቡ ማድረግ የሚያስችል ደንብ ሲሆን ዝርዝር የአፈፃፀም ሂደቱ በከተማችን ካለው የቤት አቅርቦት ማህቀፍ ጋር ተጣጥሞ እንዲፈፀም ውሳኔ አሳልፏል፡፡

#mars@abc
841 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 23:26:29 https://vm.tiktok.com/ZMNN8PNhY/
504 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ