Get Mystery Box with random crypto!

ማርከን ᎢᏌᏴᎬ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ markentube — ማርከን ᎢᏌᏴᎬ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ markentube — ማርከን ᎢᏌᏴᎬ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @markentube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 300
የሰርጥ መግለጫ

◈ በዚህ ቻናል ◈
◌ አዳዲስ መዝሙሮች
◌ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች
◌ አስተማሪ ትምህርቶች
◌ የኪቦርድ ሪትሞች ( ብሪጆች )
◆ @David_cj17 ላይ ያናግሩን
https://t.me/joinchat/AAAAAE14aTsWcV7czC8aoQ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-18 14:01:18 ' "አርነት አለ"
Samuel Tesfamichael
New Amharic song 2022
84 viewsDAVID CJ, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 10:08:47 Transpose ፈልጎ የማግኘት ችግር ያለው ብዙ ጊዜ አስራ ሁለቱን ሜጀር ስኬሎች ስለማናጠናቸው ነው አንድ ሙዚቀኛ በአስራ ሁለቱም key ሁሉንም ስኬሎች or ቅኝቶች ካጠና

transpose ፈልጎ ማግኘት በጣም ቀላል ነገር ነው ስለዚህ በአስራ ሁለቱም keyዎች በደንብ ስኬል ስሩ

ሌላ ደግሞ መድረክ ላይ ዘማሪዎች ከ ፒች ሲወጡባችሁ ቶሎ ብላቹ transposacቹን ዜሮ አድርጋቹ እና accomp....off (F F# E) ወይ (C C# F ) እነዚህ keyዎች accomp off ማድረጊያ ናቸው ስለዚህ እንደዚህ አድርጋቹ
ፈልጉ
ሌላው ነገር የቆይታ እና የልምድ ጉዳይ ነው በሂደት ይመጣል

ለ ኪቦርዲስቶች ነው

@OfficialDavo
119 viewsDAVID CJ, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ