Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈጽሟል! **** «በመንግሥት የጸጥታ አባሎች ተመጣጣኝ ባልሆነ | Christian Tadele Tsegaye

መንግስት የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈጽሟል!
****
«በመንግሥት የጸጥታ አባሎች ተመጣጣኝ ባልሆነ ኃይል አጠቃቀም በጥይት እና በድብደባ የተፈጸሙ ግድያዎች፣ ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ እስሮችና የእንቅስቃሴ ገደቦች፣ እንዲሁም ሲኖዶሱ ያቀረበውን የጥቁር መልበስ ጥሪ የተቀበሉ ሰዎች ላይ የተፈጸሙ እስሮች፣ ከአገልግሎት እና ከሥራ ቦታ ማግለልና ማንገላታት ፍጹም ተገቢ ያልሆኑ እና የዜጎችን በሕይወት የመኖር፣ በነጻነት ኃይማኖታቸውን እና ሐሳባቸውን የመግለጽ ሕገ መንግሥታዊ መብቶችን የሚፃረሩ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ናቸው።»

(ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ የተወሰደ።)