Get Mystery Box with random crypto!

በተለይ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ወንድማዊ መልእክት አለኝ፦ የቅዱስ ሲኖዶስን አቅጣጫ ብቻ በመከ | Christian Tadele Tsegaye

በተለይ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ወንድማዊ መልእክት አለኝ፦ የቅዱስ ሲኖዶስን አቅጣጫ ብቻ በመከተል የአባቶችን ትእዛዝ ፈጽሙ። የተለያዩ እምነቶች ተከታይ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያንም በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ እየተፈፀመ ያለውን መንግስት ደገፍ ውንብድና በማውገዝ ላሳያችሁት አብሮነት ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና አቀርባለሁ።

ለሁላችንም መከራውን ከአቤሜሌካዊ እንቅልፍ የመንቃት ያድርግልን!