Get Mystery Box with random crypto!

በተለይ ለአማራ ሕዝብ 3 የእሁድ ሰንበት መልእክቶች አሉኝ፦ 1) አማራ ሆይ፥ በአስተሳሰብም በተግ | Christian Tadele Tsegaye

በተለይ ለአማራ ሕዝብ 3 የእሁድ ሰንበት መልእክቶች አሉኝ፦

1) አማራ ሆይ፥ በአስተሳሰብም በተግባርም አማራ ሁን።
2) ለኅልውናህ ከአንተ በላይ ስላንተ የሚቆረቆርልህም ሆነ የሚታገልልህ የለም። ይትባሃሉም «ባለቤት ያቀለለውን፥ ባለእዳ አይቀበለውም» ነው።
3) አማራ ሆይ፥ እባክህን የሚታገሉልህንና የምትታገላቸውን በውል ለይ። «በርባን ይፈታ፥ ክርስቶስ» ይሰቀል አካሄድህን በውል መርምረህ ማስተካከል ካልቻልህ ባርነትን ወደህ ፈቅደህ መምረጥህን እወቅ።

ስንደማመጥ፣ ስንተማመንና ስንከባበር ከባዱ ቀላል ይሆናል!