Get Mystery Box with random crypto!

ቀጥለው ከቀረቡት አማራጮች መካከል ስለ ሕይወት አክሊል ትክክል የሆነው የቱ ነው? Anonymou | Maranatha Digital Network

ቀጥለው ከቀረቡት አማራጮች መካከል ስለ ሕይወት አክሊል ትክክል የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
18%
A. ወደፊት ከጌታ እጅ የምንቀበለውን የዘላለምን ህይወት ያመለክታል።
14%
B. በክርስቶስ ድነትን ያገኙ ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዳላቸው ማሳያ ተደርጎ ይሰጣቸዋል።
21%
C. በሕይወታቸው ዘመን የጌታን መምጣት በንቃት በመጠባበቅ የኖሩ ቅዱሳን የሚቀበሉትን ብድራት ያመለክታል፡፡
47%
D. ስለወንጌል መከራ የደረሰባቸውና በልዩልዩ ፈተናዎች ያለፉ ቅዱሳን ከጌታ የሚቀበሉት ብድራት ነው።