Get Mystery Box with random crypto!

ልትዋሸኝ ትፈልጋለህ…ክነፍ ከኔ ሌላ ትመኛለህ… ክነፍ ልቤን ልትሰብረው ትሞክራለህ አሁንም… ክነፍ | ึัืุ💏้🍭 мุึ່іяູ່່່່яຸ໊α็ вູິ້່εູ້່ιιື້ 🐛ຸຶ້່່ 💔 🎵 =❤

ልትዋሸኝ ትፈልጋለህ…ክነፍ
ከኔ ሌላ ትመኛለህ… ክነፍ
ልቤን ልትሰብረው ትሞክራለህ አሁንም… ክነፍ
ግን ከዚ በላይ ክብሬ ላይ እንድትዝናና አልፈቅድልህም, ሂድ የፈለከውን አድርግ ግን ተራዬ የደረሰ ለት መተንፈስ እስኪከብድህ ድረስ እበድልሀለው ልክ አንተ በኔ ላይ እንዳደረከው, ስለማንም መጨነቄን አቁሜአለው ስለራሴ እንጂ፡