ይሆናል ብለው ....ገፍተው ቢደርሱ ህሊናን ደፍነው.... ምን ቢመለሱ ጻድቁን ትተው..... ገብተው ከእርኩሱ መልአክ ነን ......አሉ ሲልከሰከሱ ቢጠፋባቸው .....የእውነት መልሱ እኛ ነን አሉ .....ግራ የገባቸው መሠረቱን ንዶ ....ምሶሶአቸው ገድለውን ሲያበቁ እኛ ነን አሉ ነፍስ አባታቸው :: @Marakiye7 • @Marakiye7 @Marakiye7 73 views ่ꀍꂦꋪꋪꂦꋪ ຸ ×_× P̸U̸L̸L̸ ືິ້, 18:27