Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ ሆይ...! ( ሙከረሙ) ...ምንም እንኳ ቢሆን ውስጤ አልተዘናጋም ፣ ከመውደድ ወዳጁን ግ | ማራኪ ስነ-ፅሁፍ

ወዳጄ ሆይ...!
( ሙከረሙ)

...ምንም እንኳ ቢሆን
ውስጤ አልተዘናጋም ፣ ከመውደድ ወዳጁን

ግንስ እፈራለሁ ፣
የቅርቤ እንዳይርቀኝ
ጥቂቷ ኩርፊያ አድጋ
የኔ ካልኩት ሰው ጋር እንዳታቆራርጠኝ።

ወዳጄ ሆይ!
እንተወው ይቅርና ፣ እንሁን እንደ ፊቱ
ጭራሽ ለኛ አይበጅም ፣ ፍቅርን ማላላቱ
@maraki_layrics