Get Mystery Box with random crypto!

መሄጃህ ከፊት መሟሪያህ ኋላ ነው! ሁሌም ስትራመድ ወደፊት ተራመድ ስትወድቅም ወደፊት ውደቅ ምክን | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

መሄጃህ ከፊት መሟሪያህ ኋላ ነው!

ሁሌም ስትራመድ ወደፊት ተራመድ ስትወድቅም ወደፊት ውደቅ ምክንያቱም ከወደቅህበት ስትነሳ ከነበርክበት ትንሽም ብትሆን ከነበርክበት ወደፊት ሄደህ ነው ምትነሳው !

"ነገር ግን ወደኋላ ዞር ብለህ ማየትህን አትርሳ ምክንያቱም የኋላው ታራክ ብዙ ትምህርት አለው እናም ደሞ ምን ያክል ርቀት እንደተጓዝክ መለኪያም ነው!"

መልካም ምሽት ተመኘን
@manyazewaleshetu