Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ምለዉ መንቃት ስለፈለገ ብቻ ከእንቅልፉ የነቃ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ? ለመነሣት ብለን አለርም | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

እኔ ምለዉ መንቃት ስለፈለገ ብቻ ከእንቅልፉ የነቃ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ? ለመነሣት ብለን አለርም ስለሞላን ሳይሆን በአምላክ ምህረት እና ቸርነት ነው ይህን ቀን ልናይ የቻልነው እስቲ ቀናችንን ዛሬ በምስጋና እንጀምር።1 ፈጣሪያችንን በማመስገን። 2 በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን በማድነቅ። የምር በማመስገን እናተርፋለን እንጂ አንከስርም። በሰላም ዋሉልኝ መልካም ጥምቀት ! ማጋራት መተሳሰብ ነው @manyazewaleshetu